View AllNo categories
February 4, 2025 04
Feb 2025

በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

Comments: 0

1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46) 2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43) 3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ.23÷34) 4. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ.23÷46) 5. እናትህት እነኋት እነሆ ልጅሽ (ዮሐ.19÷26-27) 6. ተጠማሁ (ዮሐ.19÷29) 7. ተፈጸመ (ዮሐ.19÷30)

February 4, 2025 04
Feb 2025

13ቱ ሕማማተ መስቀል

Comments: 0

ሕማም ማለት ሐመ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ሕመም፣ መከራ ስቃይ ፣እንግልት ማለት ነው ። ቅድስት ቤተክርስቲያንም ይህን ሳምንት ሰሞነ ሕማማት ብላ በየዓመቱ ታከብረዋለች የሕማማት ሳምንት ማለቷ ነው:: 1, ተኰርዖተ ርእስ /ራስና በዘንግ መመታት/ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በዘንግ መመታቱንና መቀጥቀጡን የሚገልጥ ነው፡፡ “ተኰርዖት” የሚለው ቃል ኩርዐ – መታ […]

February 4, 2025 04
Feb 2025

ከትንሳኤ እሑድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

Comments: 0

#ሰኞ – ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ #ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 #ረቡዕ – አልአዛር […]