መግቢያ | Home
ቤተ ክርስቲያናችን | Our Church
አገልግሎቶች | Services
ቋሚ መርሐግብሮች
የአገልግሎት መጠየቂያ ቅጾች
የአባልነት መመዝገቢይ ቅጽ/Membership Form
የተማሪዎች መመዝገቢያ ቅጽ / Students Registration Form
መጪ በዓላት | Events
የፎቶ ማህደር | Gallery
ያግኙን | Contact Us
አስተዋጽኦ ያድርጉ
ደብረ አሚን ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሜሪላንድ
የ2017 ዓ.ም (2024/25) የዓመቱ የአገልግሎት መርሃ ግብር
እለት
ሰዓት
መርሃ
ግብር
1
ዘወትር እሁድ
4:00 – 10:00 AM
ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬ በህፃናትና ወጣቶች ፣ ትምህርተ ወንጌል
2
ዘወትር እሁድ
4:00 – 10:00 AM
የህፃናት ትምህርት ከፊደል- ንባብ ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛና
በእንግሊዝኛ ፣ የመዝሙር ጥናት
3
ዘወትር ረቡዕ
5:00 – 7:00 PM
የህፃናት ትምህርት
4
በየወሩ
የቅዱስ ሚካኤል ዕለት, የአቡነ ተክለሃይማኖት ዕለት
ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ትምህርተ ወንጌል
ዓመታዊ በዓል
እለት
ሰዓት
መርሃ ግብር
1
የጌታ ልደት (የገና በዓል)
በዋዜማው 2፡00 – ሌሊቱ 9፡00 ሰዓት
ማህሌትና ጸሎተ ቅዳሴ
2
የጥር ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ
ከሌሊቱ 2፡00 ሰዓት – 12፡00
በማህሌት፣ በቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ
3
ሰሙነ ህማማት
ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 8፡00 ሰዓት እስከ ማታ 5፡00 ሰዓት
ጸሎት ስግደት እና ለመንፈሳዊ አገልግሎት ቤተክርስቲያኑ ክፍት ሆኖ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
4
ለፋሲካ በዓል
በዋዜማው ቅዳሜ ከምሽቱ 10፡00 ሰዓት ንጋት 3፡00 ሰዓት
በስርዓተ ማህሌት፣ በስርዓተ ቅዳሴ እና በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ይከበራል፡፡
የጥምቀት በዓል እንደ አስፈላጊነቱ በአከባቢው ካሉ አቢያተ ክርስቲያናት በጋራ በመሆን ይከበራል፡፡
የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ የሚከበር ሲሆን በስርዓተ ማህሌት ቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ ታቦተ ህጉን ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ሀገር ዑደት በማድረግ በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ይከበራል፡፡
ሌሎች አባይት በዓላት እንደ አስፈላጊነታቸው በእለተ እሁድ በሚኖረን መደበኛ አገልግሎት ተደርበው ይከበራሉ፡፡