የተማሪዎች መመዝገቢያ ቅጽ / Students Registration Form

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ። 
ከዚህ ቀደም በቤተክርስቲያናችን በበጋ መርሃ-ግብር ዕድሜያቸው ስድስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ልጆችን ትምህርተ ሃይማኖት፣ አማርኛ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ እና ሥነ ምግባር  እንዳስተማርን ይታወቃል። በዚህ ፕሮግራም ልጆቻችሁ እንዲቀጥሉ ወይም አዲስ ለማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች እንዲሁም በተመሳሳይ ሰዓት የበገና ትምህርት መማር የምትፈልጉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት እንዲመዘገቡ ስንል እንጠይቃለን።
ትምህርቱ የሚሰጠው እሁድ ከቅዳሴ በሁዋላ እና በሳምንት አንድ ቀን ኦንላይን ነው::